3,200 Birr

ሸገር ኪድስ
📶 የልጆች ዘመናዊ ፓፓ(3 In 1 Baby Training Potty) 📶 3 አይነት ጥቅም ሊሰጥ የሚችል እጅግ ዘመናዊ የልጆች መጸዳጃ ፖፖ 📶 ምቹ እና ለስላሳ መቀመጫ ያለው 📶 ሁለተኛ ወደ አዋቂ መጸዳጃ ቤት ለመሸጋገር ጊዜው ሲደርስ በቀላሉ የላይኛውን ክፍል አንስተው እንዲጠቀምበት እሚያስችል 📶3ተኛው ጥቅም ጥሩ የእጅ መታጠብ ልማዶችን ለማዳበር ልጅዎ ሽንት ቤት ወይንም የእጅ መታጠቢያ ሲንክ ላይ እንዲደርስ ያስችለዋል 📶ለማጽዳት አመቺ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ 💰 3200 ይህን ሊንክ ለወዳጆ ይጋብዙ