4,800 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
✨ 3-in-1 Kids Potty Training Ladder ✨ ✨ 3-በ-1 የህፃናት ፖፖ መለማመጃ ✨ ✅ በ3 መንገድ መጠቀም ይችላሉ: 1️⃣ በአዋቂ መፀዳዳት ላይ – ልጁ ከትልቅ ሰው ሽንት ቤት ላይ በምቾት እንድቀመጥ ያስችለዋል 2️⃣ ራሱን ችሎ ፖፖ ይሆናል – በልጁ ልክ የሚስተካከል ፖፖ 3️⃣ እንደ መደገፊያ (Step Stool) – ልጁ እንደመወጣጫ ሊጠቀምበት ይችላል 🌟 የሚለይበት ጥራት: • ተንቀሳቃሽ መሆኑ– በቀላሉ ይዘውት የሚሄዱት ዕቃ መሆኑ • የማይቀዘቅዝ ስፖንጅ መኖሩ (Soft Cushion) – ለልጆ ምቾት • ጠንካራ የእጅ መደገፊያ ያለው መሆኑ – ልጁ በእርግጠኝነት ደህንነቱ ተጠብቆ ይቀመጥበታል • በቀላሉ የሚነሳ የሽንት ማጠራቀሚያ (Removable Bowl) ያለው መሆኑ– ለማጽዳት ቀላል • ጠንካራ እና ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል መሆኑ– ለልጆች ደህንነት ዋስትና የሆነ ለምን እኛን ይመርጣሉ? ✨ ኦሪጅናል እቃዎችን ብቻ ማቅረባችን ✨ ከካምፓኒ በቀጥታ – በቅናሽ ዋጋ ማቅረባችን ⚠️ ይጠንቀቁ! በቅናሽ ዋጋ የሚቀርቡ በቀላሉ ተሰባሪና አደጋ የሚያደርሱ ተመሳሳይ ምርቶችን ከመግዛት ይቆጠቡ! ለልጅዎ ደህንነት ምን ጊዜም ጥራትን ምርጫዎ ያድርጉ❤️ 💰 ዋጋ: 4,800 ብር ብቻ 📦 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቦርጭ መቀነሻዎች 🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 🎉 ቅናሽ ዋጋ 🔐 + ነፃ ደሊቨሪ🚚 🎁 ሳምንታዊ ነፃ ስጦታ ለአባላት ብቻ! 🥇 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇