3,500 Birr
2 in 1 piano fitness
Seller
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Description
⏭ 2 in 1 piano fitness ⚡️ የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት ⚡️ ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው በሀሴት የሚወራጩበት ⚡️ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ ⚡️ ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ ⚡️ እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል ⏩ ዋጋ = 3,500 ብር ✅ በተጨማሪ ሙሉ የልጆች እቃ ያገኛሉ ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️ ቤተሰብ ይሁኑ!!⤵️ ✅ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 🏍️🏍️
