3,500 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
⏭ 2 in 1 piano fitness 🥇 የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት 🥇 ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው የሚወራጩበት 🥇ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ 🥇 ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ 🥇 እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል 👉ዋጋ✅3,500 ብር ብቻ 👌 በተጨማሪ ሙሉ የልጆች እቃ ከኛ ጋር ያገኛል 🧣ለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ