3,500 Birr

ሸገር ኪድስ
❤️ 2 in 1 piano fitness 👉 የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት 👉 ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው በሀሴት የሚወራጩበት 👉 ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ 👉 ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ 👉 እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል ✅ መጠን መካከለኛ ዋጋ 👉 3,500 ብር ✅ በተጨማሪ ሙሉ የልጆች እቃ ያገኛሉ ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️ 👉 @sheger02 ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 🏍️🏍️