6,300 Birr
JIO 3-Piece Granite Cookware Set 30-38cm
Location
Gurd Shola, Addis Ababa
Seller

ሞደርን ዕቃ®
Listing details
- Pieces
- 3 pcs
Description
momcoc 3 pics granite pan 🔠 100% ኦርጂናል ግራናይት ቅብ ፓትራ 🔠 የማይዝ፣የማያሳርር ወፍራም የሆነ 🔠 ኦቭን ዉስጥም መግባት የሚችል 🔠 ለዳቦ፣ለኬክ፣ለላዛኛ፣ለፓስታ ፉርኖ 🔠 3 አይነት መጠን የቀረበ 🔠 30፣34፣38 cm ስፋት ያላቸዉ 🔠 ለአጠቃቀም ቀላል በ🔽 ✔️6300✔️ ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🚚 አዲስ አበባ ዉስጥ ከ100ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። 🚗 ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️




















