4,700 Birr

የኛ ገበያ
📢📢 Waterproof mattress protector (የዋተር ፕሩፋ የፍራሽ ሸፋን) ቴክኖሎጂ ከትራስ ልብስ ጋር ⛔️ በተመሳሳይ ምርት እንዳይታለሉ:- ⛔️ ኦሪጅናል የፍራሽ ሽፋናችን ከትራስ ልብስ ጋር ነው የሚገቡት ⛔️ በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል ⛔️100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof 💫እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን 💫ፍራሾችን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል 💫መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ 💫 ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት። 💫Size:- 1.20ሜ ፣1.50ሜ እና 1.80ሜ 💵ዋጋ:-✅ 💫ለ 1.20m አልጋ= 4,700 birr 💫 ለ 1.50m አልጋ = 5,000 birr 💫ለ 1.80m አልጋ = 5,200 birr 2m አልጋ = 5,300 birr 💫በጥራት ደረጃው እጅግ በጣም አስተማማኝ ✉️ @Yegnagebeya16 📌ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን (ለ አዲስ አበባ ብቻ )