4,000 Birr

ገላግሌ online marketⒼ
🎁🎁 ልዩ የገና ስጦታ ከገላግሌ online market - መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ማንኛውም አይነት እቃ ሲሸምቱ የ 20% ቅናሽ እንዲሁም ✅ በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገባነው አዲስ waterproof mattress protector (የዋተር ፕሩፋ የፍራሽ ሸፋን) ቴክኖሎጂ ከትራስ ልብስ ጋር ✅ በተመሳሳይ ምርት እንዳይታለሉ:- ✅የኛ ምርት ከፍራሽ ሸፋኑ ጋር እርጥበት የማያሳልፍ የትራስ ልብስም አብሮ መኖሩን ያረጋግጡ ✔️ በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል ✔️100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof ✔️እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን ✔️ ፍራሾትን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል ✔️ መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ ✔️ ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት። ➡️Size:- 1.20ሜ ፣1.50ሜ እና 1.80ሜ 💸ዋጋ:- ለ 1.20m አልጋ = 4,000 birr ለ 1.50m አልጋ = 4,200 birr ለ 1.80m አልጋ = 4,400 birr ♦️በጥራት ደረጃው እጅግ በጣም አስተማማኝ 📌ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን (ለ አዲስ አበባ ብቻ ) Inbox 📥 @glageleglagle