Skip to content
1/2

4,200 Birr

Universal Onion Chopper HHC-855 250W

Location

Lideta, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ኑ ገበያ

ኑ ገበያ

Listing details

Power
250 W

Description

🌟 Universal ሽንኩርት መፍጫ (HHC-855) 🌟 ✅ በኤሌክትሪክም ሆነ በእጅ (Manual) የሚሰራ ✅ ሽንኩርት፣ ስጋ፣ በርበሬ፣ ቲማቲም እና ሌሎች አትክልቶችን በፍጥነት የሚፈጭ ✅ 250W ኃይለኛ ሞተር – ስራዎን ቀላል ያደርጋል ✅ 6 ስለታማ የ Stainless Steel ምላጮች ✅ የእንቁላል መምቻ (Egg Beater) ተካትቷል ✅ መብራት ሲጠፋ በእጅ የሚሰራ Manual Chopper አለው ✅ ለመገጣጠም እና ለማጽዳት ቀላል ✅ ኃይል ቆጣቢ እና ጠንካራ ጥራት ✅ ረጅም ዕድሜ ያለው ዘመናዊ የኩሽና ረዳት 🏠 ለቤት፣ ለምግብ ቤት እና ለካፌ ተስማሚ 💯 ጥራት • ፍጥነት • ምቾት ዋጋ፦ 💰 4200 ብር አድራሻ 👉 ልደታ ፌዛክ የገበያ ማእከል ከ ፍሊንት ሆምስ ህንፃ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ 113 ቁጥር 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ

Browse more