Skip to content
1/5

2,399 Birr

Two Compartment Kids Lunch Box

Location

Piassa, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya

አዳማ ገበያ - Adama gebeya

Description

✅ ተደራራቢ የማያቀዘቅዝ የልጆች ምሳ እቃ 📌ሁለት ክፍሎች ያሉት: መክሰስ እና ዋና ምግብ ሳይቀላቀሉ ለይቶ ለመያዝ የሚረዳ 📌ውስጡ አልሙንየም የሆነ 📌አየር የማያስገባ ክዳን: ምግብ እንዳይፈስ እና እንዳይደፋ በአስተማማኝ ሁኔታ የሚቆልፍ 📌ልጆች የሚወዱት ቀለም: በሁለት ውብ ቀለሞች (በነጭ እና በሮዝ) የቀረበ 📌ለማጽዳት ቀላል: በውሃ በፍጥነት የሚለቅ እና የረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጥ 📍ልጆችዎ ምግባቸውን በደስታ እንዲበሉ ያድርጉ! ዋጋ 2700❌ ብር 2399 ብር✅ አዳማ ፖስታ ቤት 🚩ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 ➔ በቀይ መስቀል መግቢያ በኩል

Browse more