Skip to content
1/4

2,700 Birr

Children's Lunch Box Set with Bag and Water Bottles

Location

Lideta, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ልዩ እቃ

ልዩ እቃ

Description

💥💥💥የልጆች የተሟላ የምሳ እቃ ስብስብ ​የተሟላ ሁለት የምሳ ሳጥኖች ( ክፍፍል/compartments ያለው)፣ ሁለት የውሃ ኮዳዎች እና ውብ ቦርሳን ያካተተ ነው። 💥📌​የቦርሳው ጥራት፡ የቦርሳው ውስጠኛ ክፍል በፎይል (foil lining) የተሰራ በመሆኑ የምግቡን ሙቀት ይጠብቃል፤ ውሃ ወደ ውጭ እንዳይፈስም ይከላከላል። ​💥ከጎጂ ኬሚካል ነፃ በሆኑ (BPA-free) ጥራት ያላቸው እቃዎች የተሰራ ነው። ​💥📌ምግብንና ፍራፍሬን ሳይቀላቀሉ በተደራጀ መልኩ ለልጆች ለመያዝ እጅግ ምቹ ነው። ዋጋ 2700✔️ ያለተጨማሪ ክፍያ ማዘዝ ይችላሉ 🤪🤪🤪🤪🤪🤪 ⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ ደረጃውን እንደወጡ ወደ ግራ ታጥፈው ጫፍ ላይ 114B ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇

Browse more