Skip to content
1/2

1,400 Birr

Toothbrush UV Sterilizer and Dispenser

Location

Adama

Show on Google Maps

Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya

አዳማ ገበያ - Adama gebeya

Description

የጥርስ ብሩሽዎ ላይ ምን እንዳለ ያውቁ ይሆን?🤔 ተመራማሪዎች👨‍🔬 ባደረጉት የተለያዩ ጥናቶች መሠረት በአንድ ጥርስ ብሩሽ ላይ🔬 በአማካኝ ወደ 1.2 ሚሊዮን የሚጠጉ 5 አይነት የባክቴሪያ ዝርያዎች ይርመሰመሳሉ!! ከእነዚህ ባክቴሪያዎች ራስዎንና ቤተሰብዎን የሚጠብቁበት🛡 ቀላል መፍትሄ 👇 🔹'Toothbrush UV Sterilizer and Dispenser'🔹 ባክቴሪያ በሚገድለው🔥 'ኣልትራ ቫዮሌት'⚡ ጨረርን በመጠቀም ከጥርስ ብሩሽዎ ላይ ባክቴሪያዎችን የሚያስወግድ✅ በተጨማሪም የጥርስ ሳሙናዎን በመያዝ በቁጠባ መጠቀም የሚያስችልዎ✅ ➡አጠቃቀሙ ቀላል ስለሆነ የማያስቸግርዎ ➡በአንድ ጊዜ 4 ጥርስ ብሩሾችን የሚይዝ ➡ቻርጅ ተደጎ ስለሚሰራ መብራት ሳይኖርም የሚያገለግል ➡ ካበሩት በኋላ ሲጨርስ በራሱ የሚያጠፋ ዋጋ 1400 birr ✅ 📌አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 📌አዲስአበባ መገናኛ ከ ዋአች ህንፃ ፊትለፊት ኪኔሬት ሞል 3ተኛ ፎቅ 302 📌📌📌 ክፍለሀገር ለምትኖሩ በፖስታ ቤት (ems) እንልካለን። ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ 📌ያሉበት ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት በነፃ እናደርሳለን።

Browse more