Skip to content
1/4

1,200 Birr

Multi-function Toothbrush Sterilizer

Seller

HaHu Gebeya

HaHu Gebeya

Description

❇️ Multi-function Toothbrush Sterilizer ✔️ግድግዳ ላይ የራሱ መለጠፊያ ያለው ብሩሽ ላይ የሚገኙ ባክቴሪያዎችን መግደል የሚችል ✔️ ስትራላይዘር ያለው በአንዴ 4 ብሩሽ እና ፂም መላጫ መያዝ የሚችል እንዲሁም ከስር በመጫን ብቻ የጥርስ ሳሙናው ብሩሹ ላይ ማድረግ የሚያስችል ሲስተም ያለው ✔️አጠቃቀሙ ቀላል ✔️ የጥርስ ሳሙና ብክነት የሚያስወግድ 👉በአንድ ጊዜ 4 ጥርስ ብሩሾችን የሚይዝ 👉ቻርጅ ተደጎ ስለሚሰራ መብራት ሳይኖርም የሚያገለግል 👉 ካበሩት በኋላ ሲጨርስ በራሱ የሚያጠፋ ✔Intelligent Sterilization ✔No need To plug in Electricity ✔No need to punch holds 💦 ዋጋ፦ ✅ 1200 ብር ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለው አድራሻ 👉 ልደታ ቤ/ክ ፊት ለ ፊት ከ ባልቻ ሆስፒታል ጎን አህመድ የ ገበያ ማእከል 1 ፎቅ ቁጥር 122 ደርጃውን አንደወጡ በግራ በኩል 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ https !!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️ውድ ደንበኞቻችን ሱቃችን ሲመጡ ትክክለኛ የኛ ሱቅ ✅122 ቁጥር መሆኑን እና የራሳችን ሎጎ መኖሩን ያረጋግጡ እናመሰግናለን

Browse more