Skip to content
1/3

4,500 Birr

Three Nozzles Room Humidifier

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Three Nozzles Room Humidifier ✔️ የቤት ውስጥ መዓዛ ማጨሻ ✔️ 3 ሊትር የሚይዝ የውሃ ቋት ስላለው ረጅም ሰዓት ይቆያል ✔️Colord LED መብራት ያለው ✔️ ውሃን በፍጥነት ወደ ጉም ትነት በመቀየር ቤትዎን ያቀዘቅዛል፣መልካም መዓዛ ይሰጣል ✔️ በUSB ገመድ ቻሬጀር ላይ በመሰካት ወይንም ፖወር ባንክ ላይ በመሰካት መጠቀም ይችላሉ 👀 የተለያዩ መዓዛ ያላቸውን ዘይቶች እኛ ጋር በ450 ብር በመግዛት ወይንም ሽቶና ዶድራንት ውሃው ላይ በመርጨት መጠቀም ይችላሉ 💵💵 4500 💵💵 🔔 ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው ካሉበት እንልካለን 🔄 ክፍለሃገር ላላችሁ ደንበኞቻችን የፈለጉትን ዕቃ በመልዕክት እንልክልዎታለን 👍ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩን👍 🗺መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ 🔔በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።

Browse more