Skip to content
1/3

4,500 Birr

Three Nozzles Room Humidifier

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Three Nozzles Room Humidifier ✔️ የቤት ውስጥ መዓዛ ማጨሻ ✔️ 3 ሊትር የሚይዝ የውሃ ቋት ስላለው ረጅም ሰዓት ይቆያል ✔️Colord LED መብራት ያለው ✔️ ውሃን በፍጥነት ወደ ጉም ትነት በመቀየር ቤትዎን ያቀዘቅዛል፣መልካም መዓዛ ይሰጣል ✔️ በUSB ገመድ ቻሬጀር ላይ በመሰካት ወይንም ፖወር ባንክ ላይ በመሰካት መጠቀም ይችላሉ 👀 የተለያዩ መዓዛ ያላቸውን ዘይቶች እኛ ጋር በ450 ብር በመግዛት ወይንም ሽቶና ዶድራንት ውሃው ላይ በመርጨት መጠቀም ይችላሉ 💵💵 4500 💵💵 🚚A.A Delivery 👉 200 -300 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ ✨ ስራችንን ከወደዱት ⭐️ በመስጠት ቡና ጋብዙን! ✨ If you love our work, buy us a coffee with ⭐️!

Browse more