4,300 Birr
Hawasa
👉toilet rack with three layer 👉የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች መደርደሪያ ♻️ጠንካራ ብረት ♻️ሼልፉ የላሜራ ♻️ብዙ ነገሮችን ያስቀምጡበታል ♻️አገጣጠሙ ቀላል ♻️በራሱ የሚቆም ♻️1.60ሜትር ቁመት፣ 50ሣሜ ስፋት እና ሰፊው አካሉ 25ሣሜ ጥልቀት ያለው ♻️ከመሬት እስከ የመጀሪያው መደርደሪያ ድረስ 90cm ይረዝማ ♻️ለኮንዶሚኒየም/አፓርታማ ቤቶች የሚፈለግ ♻️ሁሉን በአንድ የሚይዝ ♻️ሻምፖ፣ቅባት፣ሳሙና፣ ሶፍት እና ሌሎች ቁሳቁሶችን በአንድ መያዝ የሚችል ♻️ጠንካራና ዘመናዊ ባለ 3 መደርደሪያና ♻️የራሱ ማንጠልጠያ ያለው ♻️ሰፊ ቦታ የማይፈጅ 👉የመጸዳጃ ቤትዎ ግርማ ሞገስ ✅👉Dubai standard, high quality products with fair price and free deliver. ♻️ዋጋ:-💰4,300 ብር 🏢አድራሻ:-ሀዋሳ ትሩፋት አድማስ ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ✈️Sona online shopping, Hawassa