4,500 Birr
Piassa, Addis Ababa
📌 የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች ባለ 3-ደረጃ መደርደሪያ [Over-the-Toilet 3-Tier Storage Rack] ✅ ቦታ የማይወስድ , ከሽንት ቤት ሲንክ ጀርባ በራሱ የሚቆም የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች መደርደሪያ ✅ ሙሉ በሙሉ ብረት የሆነ እና ከዝገት የሚከላከል (ነጭ ቀለም) የተቀባ ✅ 3 ጠንካራ መደርደሪያዎች ፎጣ , ሳሙና, የታጠቢያ እቃዎች እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን ያስቀምጡበታል ✅ በቀላል የሚገጣጠም እና ሲፈልጉ የሚነቃቀል ዲዛይን ✅ 1.60ሜትር ቁመት፣ 47ሣሜ ስፋት እና ሰፊው አካላ 25ሣሜ ጥልቀት ያለው ጠንካራ ብረት የሆነ ሼልፉ የላሜራ የሆነ 💰 ዋጋ፦4500 አዳማ ፖስታ ቤት 🚩ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 ➔ በቀይ መስቀል መግቢያ በኩል 🎯ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን 📌 ክፍለሀገር ለምትኖሩ በፖስታ ቤት (ems) እንልካለን። ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ