11,000 Birr

T€SLA ALL MARKET
🔊 Syinix Sound Quality Pro 2.1 Soundbar – የቤትዎን መዝናኛ ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! የቤትዎ ቲቪ ድምፅ አልረካ አሎት? ፊልም ሲያዩ፣ ሙዚቃ ሲያዳምጡ ወይም ኳስ ሲመለከቱ ልክ በሲኒማ አዳራሽ ውስጥ እንዳሉ ሆነው እንዲሰማዎት የሚያደርግ እውነተኛ የድምፅ ጥራት እነሆልዎ! በዘመናዊ ዲዛይን የተሰራው ይህ የ Syinix ሳውንድባር እና ኃይለኛ ሰብውፈር (Subwoofer) ጥርት ያለ ድምፅ እና ልብ የሚነካ ጥልቅ ቤዝ (Bass) ያቀርባል። ✨ ዋና ዋና መለያ ባህሪያት እና ጥቅሞች፦ ➣ በጣም ሰፊ የግንኙነት አማራጮች (Multiple Connectivity)፦ Bluetooth (BT)፦ ያለምንም ገመድ ከስልክዎ ወይም ከላፕቶፕዎ ጋር አገናኝተው ሙዚቃ ለማጫወት። ➣ HDMI ARC & Optical፦ ከማንኛውም ዘመናዊ ቲቪ (TV) ጋር በጥራት ለማገናኘት። ➣ USB & SD Card፦ በሜሞሪ እና በፍላሽ ላይ ያሉ የፈለጉትን የሙዚቃ ምርጫዎች በቀጥታ ለማጫወት። ➣ ሁለገብ አቀማመጥ (Wall Mount or Desk Mode) ➣ የተሟላ የርቀት መቆጣጠሪያ (Remote Control)፦ price 💵 : ✅ 11,000 ብር #Electronics_እቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!