4,400 Birr
Addis Ababa
👉👉 LED Galaxy Projector Light ♻️በሚያምር የከዋክብት ብርሃንና በውቅያኖስ ሞገድ ቅርጽ በሚንቀሳቀስ ብርሃን ♻️10 ከሪሞት ኮንትሮሉ በመቆጣጠር የፈለጉትን ብርሃን ይምረጡ። ♻️ በክፍልዎ ውስጥ የከዋክብትን ውበት ይፍጠሩ። ♻️ Bluetooth Music Speaker – ሙዚቃዎን በብሉቱዝ በማገናኘት ያዳምጡ። ♻️ በTF ካርድ የተቀመጡ ሙዚቃዎችንም ለማጫወት ያስችላል። ♻️ Brightness Adjustable – የብርሃኑን ጥንካሬ እንደፈለጉ ያስተካክሉ። ♻️ Auto Timer ♻️ ለመኝታ ክፍል፣ ለሳሎን፣ ለሆም ቴአትር፣ ለፓርቲና ለገና ጌጥ በጣም ያምራል። ♻️ ለስጦታም ተመራጭ! ለሚወዷቸው ሰዎች ልዩና አስደሳች ስጦታ ይስጡ። ♻️1 × USB Cable ♻️ብርሃን፣ ሙዚቃና ውበት በአንድ ዕቃ! ♻️ክፍልዎን በልዩ ድባብ ያስውቡና የሚያምር የከዋክብት ዓለምን በቤትዎ ይፍጠሩ! 💰💵Price 4400 🏢አድራሻ:-ሀዋሳ ትሩፋት አድማስ ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ✈️Sona online shopping, Hawassa