Listing details
- Clothing size
- S, M, L, XL, XXL
Description
✨ ለዕለታዊ እንቅስቃሴዎ እና ለWorkout የሚሆን ልዩ የSweat Waist Trainer Short እነሆ! 💎 ለምን ይህንን መምረጥ አለብዎት? ✅ ሙቀትን የሚይዝ ልዩ የውስጥ ንጣፍ ያለው ✅ በወገብና በሆድ አካባቢ ላብ እንዲጨምር የሚረዳ ✅ ለGym፣ ለWorkout እና ለዕለታዊ እንቅስቃሴ ተስማሚ ✅ ወገብን የሚይዝ እና ለመልበስ ምቹ የሆነ ዲዛይን ✅ ከስፖርት ልብሶችዎ ጋር በቀላሉ የሚጣመር ✅ Sizes: S, M, L, XL, XXL (ያሉበትን ይንገሩን) ዋጋ- 2500ብር Telegram 🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን 🚚 ክፍለ ሀገር እንልካለን





















