8,800 Birr
Addis Ababa
✨ 100% Original Adidas Collection አዲስ አበባ ገባ! ✨ ጥራትንና ምቾትን አጣምረው የያዙ፣ ከማንኛውም አልባሳት ጋር የሚሄዱ እውነተኛ የ Adidas ምርቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል። Premium ጥራት የሚመርጡ ሰዎች ምርጫ! 👟 Adidas All-White Sneakers ለቀን ተቀን እንቅስቃሴ እጅግ ምቹ እና ዘመናዊ ቅርፅ ያለው። 💵 ዋጋ፦ 8,800 ETB 👚 Adidas Cozy Shurab & Crop Top (Pink Pack) በጣም ለስላሳ፣ ጥራት ካለው ጨርቅ የተሰሩ እና ለሰውነት ምቹ የሆኑ። 💵 ሹራብ (Shurab)፦ 8,199 ETB 💵 ክሮፕ ቶፕ (Crop top)፦ 4,665 ETB 👖 Adidas Tuta (Medium Loose Fit) ለስፖርትም ሆነ ለፈታ ለማለት የሚሆን፣ ውበትና ምቾትን ያጣመረ። 💵 ዋጋ፦ 9,075 ETB 🧦 Adidas 3-Pack Socks (White, Black & Grey) ከፍተኛ ጥራት ያላቸውና ለረጅም ሰዓት ሲያደርጓቸው የማይከብዱ። 💡 ማሳሰቢያ፦ እቃዎቻችን 100% ኦሪጅናል በመሆናቸው ብዛታቸው ውስን ነው! ቀድመው በመግዛት የጥራቱ ባለቤት ይሁኑ። 📌 ለመግዛትና ለማዘዝ፦ or ያነጋግሩን። 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ ያሉበት ቦታ በዴሊቨሪ እናደርሳለን