3,500 Birr
Megenagna, Addis Ababa
Super mccarron Toster ⚡ 650W ኃይል – ቶስትዎን በፍጥነት ያዘጋጃል 🍞 2 የማይዝጉ የእስቴንሌስ ስቲል ክፍሎች 🔥 የመጥበሻ ደረጃን ማስተካከል ይቻላል – እንደፈለጉት ቀለል ወይም ጥብስ ያድርጉ 🔇 ለስላሳ መቆጣጠሪያ እና የMute ቁልፍ 🔄 የተለያዩ የመጥበሻ ሁኔታዎች 🛡️ አውቶማቲክ መዝጊያ – ለተጨማሪ ደህንነት ዋጋ:-⚡️3500 🏢አድራሻ:- መገናኛ ሾላ የታችኛው መብራት ወደ ዘፍመሽ የሚወስደው አስፋልት #ኃይለ_ማርያም ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211