Listing details
- Pieces
- 12 pcs
Description
✅✅✅ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" ✔️በአንድ ጊዜ 12 እኩል ቦታዎች የሚቆርጥ ✔️ከማይዝግ ጠንካራ ብረት የተሰሩ ስለት ያላቸው ቢላዎች ያሉት ✔️ እጅን ሳይቆርጡ በቀላሉ ለመጫን የሚያስችሉ እጀታዎች ያሉት ✔️ለሐብሐብ፣ ለአናናስ፣ ለዱባ እና ለተለያዩ ፍራፍሬዎች የሚሆን ✔️ለአጠቃቀም ቀላል በ👀🔽 💶2500💶 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️





















