Skip to content
1/3

9,200 Birr

Sonifer electric Air pot

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

🌼🌼 ልዩ የአዲስ አመት ቅናሽ🌼🌼 ☕️Sonifer electric Air pot ⭐️ለቤት ውስጥና ለተለያዩ ግብዣዎች ሻይና ቡና ለማቅረብ የሚፈለግ በአንድ ግዜ 5 ሊትር ውሃ የሚያፈላ ቦይለርና ዲስፔንሰር ⭐️1450 watt ሃይል የሚጠቀም ⭐️ ከማይዝግ ብረት የተሰራ ውስጣዊ ታንክ አለው ⭐️እንደ ምርጫዎ ውሃውን በ 95°C / 85°C / 75°C / 65°C / 55°C / 45°C ሙቀት ማፍላት ይችላሉ ⭐️ከውሃ ውስጥ የክሎሪን ጋዝ በማስወገድ የተጣራ ውሀ ለማፍላት የሚያስችል ⭐️የራሱ (Cooling Fan) ያለው ውሃ በፍጥነት የሚያቀዘቅዝ ⭐️LCD ዲስፕሌ ያለው ሆኖ ህፃናት እንዳይነኩት parental lock የተገጠመለት ⭐️ለቤት ፣ለቢሮ፣ለካፌ በጣም አስፈላጊና ጥራት ያለው እቃ 🛍🛍 9200 ብር🛍🛍 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more