🧽✨ ሳሙና የሚያወጣ የዕቃ ማጽጃ በቀላሉ የሚያፀዳ✨🧽 🔹 ሳሙና የሚያወጣ ዲዛይን – ሳሙናውን በተለየ እቃ መያዝ ሳያስፈልግ በማጽጃው ውስጥ ይጨምሩ። 🔹 ጠንካራ የብረት ማጽጃ – በድስት፣ በመጥበሻ እና በሌሎች የማይበላሹ የወጥ ቤት እቃዎች ላይ ለሚጠናከር ቆሻሻ ማጽዳት የሚያስችል። 🔹ለ አጠቃቀም ምቹ – በእጅዎ በመያዝ ፣ በቀላሉ ይጫኑት እና ማጽዳት ይጀምሩ። 🔹 ሳሙና ቆጣቢ – በአንድ ጊዜ ከሚያስፈልገው በላይ ሳሙና እንዳይጠቀሙ ያግዛል። 🔹 ለዕለታዊ አጠቃቀም – ለድስት፣ መጥበሻ እና የወጥ ቤት ማጽዳት ተስማሚ ነው። ዋጋ፦ ✅ 600 ብር ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለው 📍 አድራሻ፦ ልደታ ፍርድ ቤት፣ ፌዛክ የገበያ ማዕከል ከፍሊንት ሆምስ ህንፃ ፊት ለፊት፣ 1ኛ ፎቅ፣ ቁጥር 113 💬 Telegram: Nu Gebeya ✨ “ኑ ገበያ – ጥራት እና ዋጋ የሚገናኙበት ቦታ!” ✨