1,450 Birr
Addis Ababa
🧴 ግድግዳ ላይ የሚሰቀል ዘመናዊ የፈሳሽ ሳሙና መጭመቂያ (Soap Dispenser) ✅ ቦታ ቆጣቢና ጽዱ፦ ግድግዳ ላይ በቀላሉ የሚሰቀል፣ ለሽንት ቤት፣ ለባኞ ቤትና ለኩሽና የሚሆን የቤትዎ ውበት። ✅ የሳሙና ብክነትን ያስቀራል፦ ለአጠቃቀም በጣም ምቹ እና አዝራሩን ሲጫኑት ተገቢውን የፈሳሽ መጠን ብቻ ያወጣል። ✅ ለብዙ አገልግሎት፦ ለፈሳሽ ሳሙና፣ ለሻምፑ፣ ለኮንዲሽነር እና ለሳኒታይዘር የሚሆን። 💵 ዋጋ፦ 1,450 ብር ብቻ 🛵 ማድረሻ፦ ቤትዎ ድረስ (አዲስ አበባ) — የማድረሻ ሂሳብ በገዢው ይሸፈናል 📩 ውስጥ መስመር