Skip to content
1/3

4,000 Birr

Rolling Cart Shelf/Storage Shelf

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣Rolling Cart Shelf/Storage Shelf ✔️ከአክሪሊክ የተሰራ በቀላሉ የሚገጣጠም ሼልፍ ✔️ ኪችን፣ መፀዳጃ ቤትና ሳሎንዎ ውስጥ የተለያዬ የመዋቢያ፣የግሮሰሪ እና የአስቤዛ ዕቃዎችን ማስቀመጫ ✔️ጎማ ያለው። ጎማ መቆለፊያ የተካተተለት ✔️97cm ቁመት 36cm ስፋትና 21.5 cm ጥልቀት ያለው ቦታ የማይዝ የትም ቦታ የሚወተፍ ግን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው 💵💵 4000 ብር💵💵 🚚A.A Delivery 👉 200 -300 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ ✨ ስራችንን ከወደዱት ⭐️ በመስጠት ቡና ጋብዙን! ✨ If you love our work, buy us a coffee with ⭐️!

Browse more