Skip to content
1/5

5,700 Birr

Queen Luxury Style Kitchen Expert Food Processor

Seller

HaHu Gebeya

HaHu Gebeya

Description

❇️ Queen Luxury Style Kitchen Expert Food Processor 👉 የሽንኩርት እና የስጋ መፍጫ ማሽን ⚡️ሶስት የፍጥነት አማራጭ ያለው ⚡️በ6 ሊትር መጠን ⚡️ከፍተኛ ጉልበት፣ ፍጥነት፣ ጥንካሬ ያለው ⚡️ድካምን የሚቀንስ ⚡️ለበዓላት እና አዘቦት ጊዜ መገልገያ ⚡️ለስጋ፣ ለጨጎራ፣ ለሽንኩርት፣ ለዝንጅብል፣ ለካሮት እና የተለያዩ አትክልቶችን ለመፍጨት እጅግ ተመራጭ #Electric_Meat_Grinder_Machine ☄️Model: 1188 ☄️Volume: 6L ☄️Power: 1,500 Watt ☄️Queen Luxury Style ☄️Stainless Steel ☄️Double cover design ☄️Three-speed electric meat grinder ☄️Detachable parts for easy cleaning ☄️Machine cup separation, use more convenient ዋጋ 👉 5700 ብር አድራሻ 👉 ልደታ ቤ/ክ ፊት ለ ፊት ከ ባልቻ ሆስፒታል ጎን አህመድ የ ገበያ ማእከል 1 ፎቅ ቁጥር 122 በበረንዳው በኩል እንደወጡ 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ https !!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️ውድ ደንበኞቻችን ሱቃችን ሲመጡ ትክክለኛ የኛ ሱቅ ✅122 ቁጥር መሆኑን እና የራሳችን ሎጎ መኖሩን ያረጋግጡ እናመሰግናለን

Browse more