4,000 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
⏭ PREMIUM QUALITY MOMMY BAG SET 👉For the elegant mom who deserves style, comfort & organization 🥇 ከፍተኛ ጥራት ያለው የእናት ቦርሳ ሴት:ለምርጥ እናቶች የሚገባ ባለ ግርማ ሞገስ ቦርሳ፤ለመዘነጥ፣ለምቾትና የሚፈልጉትን ነገሮች ሁሉ ጥንቅቅ አድርጎ የሚይዝ ዘመናዊ ቦርሳ 👜 ከፍተኛ ጥራት ያለው 5-በ-1 Mommy Bag Set 👉 ሁሉንም ሸክፎ የሚይዝ ቄንጠኛ ቦርሳ 💼 1 ትልቅ ቦርሳ – በጣም ትልቅ እና ሰፊ በመሆኑ ለዳይፐር፣ ለልብስ፣ለጡጦና ሌሎች ዕቃዎች መያዣ 🎒 1 መካከለኛ ቦርሳ– የእናት አስፈላጊ እቃዎችን ለመያዝ 👜 1 የልጆች ቀላል ዕቃዎች መያዣ– ለአስቸኳይ እቃዎች 📍 1 ትንሽ ቦርሳ (Round Purse) – ለትንሽ ነገሮች 📍1 ዳይፐር መቀየሪያ ምንጣፍ – ለማናፈሻነት የሚያገለግል 👉 ልዩ የሚያደርገው ⤵️ 🍡 ውሃ የማያሰረግ(water proof)መሆኑ 🍡 ጠንካራ እና ቀለል ያለ ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል 💪 🍡 ፋሽን የሆነ በዘመናዊ እናቶች የተወደደ ዲዛይን 🍡 ለበዓል፣ ለጉዞ እና ለዕለት ተዕለት ተግባር ተስማሚ 🍡 ከእናት ፍቅር ጋር ቀላልና ቆንጆ ቦርሳ-ሁሉንም በአንድ ላይ ይውሰዱ ✅ዋጋ=4,000 ብር 👇 ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ