Skip to content
1/6

4,000 Birr

Mommy Bag Set

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

🎀✨ PREMIUM QUALITY MOMMY BAG SET ✨🎀 For the elegant mom who deserves style, comfort & organization 💖 🎀✨ ከፍተኛ ጥራት ያለው የእናት ቦርሳ ሴት:ለምርጥ እናቶች የሚገባ ባለ ግርማ ሞገስ ቦርሳ፤ለመዘነጥ፣ለምቾትና የሚፈልጉትን ነገሮች ሁሉ ጥንቅቅ አድርጎ የሚይዝ ዘመናዊ ቦርሳ 💖👩‍👧 👜 ከፍተኛ ጥራት ያለው 5-በ-1 Mommy Bag Set 👉 ሁሉንም ሸክፎ የሚይዝ ቄንጠኛ ቦርሳ 🥇 1 ትልቅ ቦርሳ – በጣም ትልቅ እና ሰፊ በመሆኑ ለዳይፐር፣ ለልብስ፣ለጡጦና ሌሎች ዕቃዎች መያዣ 🥇 1 መካከለኛ ቦርሳ– የእናት አስፈላጊ እቃዎችን ለመያዝ 🥇 1 የልጆች ቀላል ዕቃዎች መያዣ– ለአስቸኳይ እቃዎች 🥇 1 ትንሽ ቦርሳ (Round Purse) – ለትንሽ ነገሮች 🥇 1 ዳይፐር መቀየሪያ ምንጣፍ – ለማናፈሻነት የሚያገለግል 👉 ልዩ የሚያደርገው ⤵️ 🍡 ውሃ የማያሰረግ(water proof)መሆኑ 🍡 ጠንካራ እና ቀለል ያለ ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል 🍡ፋሽን የሆነ በዘመናዊ እናቶች የተወደደ ዲዛይን 🍡 ለበዓል፣ ለጉዞ እና ለዕለት ተዕለት ተግባር ተስማሚ 🍡 ከእናት ፍቅር ጋር ቀላልና ቆንጆ ቦርሳ-ሁሉንም በአንድ ላይ ይውሰዱ ➡️ ውስን ፍሬ ስለቀረ የርስዎን አሁኑኑ ይውሰዱ! ✅ዋጋ=4,000 ብር ብቻ 👇 ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ

Browse more