15,300 Birr
Addis Ababa
❇️Sanford Mini Washing Machine 👟👟👚👔 አነስተኛ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ ማሽን 👟👔🩳👟 👍 ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ ፣ጫማ 👍በጠቅላላው እስከ 3 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል 👍 በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው 👍የራሱ መጭመቂያ ያለው 👍አንድ አመት ዋስትና ያለው 👍አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ) ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል ዋጋ💵፦ 💰15,300 ብር