Skip to content
1/2

2,800 Birr

Non Stick CREPE MAKER

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Non Stick CREPE MAKER ✔️የቂጣ መጋገሪያ 🥞 ለአሳንቡሳ፣ ለፖን ኬክ፣ ለፈጢራ ፣ለጨጨብሳ እና ለሻዋርማ ዝግጅት የሚፈለግ ✔️ 650W ይጠቀማል ✔️ 22ሣሜ ዲያሜትር የምጣድ ስፋት ✔️የማይዝ ምጣድ ✔️የሃይል መቆጣጠሪያ ያለው 🔼 ሊጡ ላይ ነከር... ወዲያው የበሰለ ቂጣ ሹልክ🔼 መያዝ፤ ማረር አይታሰብም 💵💵2800 ብር 💵💵 🚚A.A Delivery 👉 200-300 ብር ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ ✨ ስራችንን ከወደዱት ⭐️ በመስጠት ቡና ጋብዙን! ✨ If you love our work, buy us a coffee with ⭐️!

Browse more