Skip to content
1/5

2,100 Birr

SuTai Electric Coffee Maker

Location

Piassa, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya

አዳማ ገበያ - Adama gebeya

Listing details

Power
800 W
Capacity
0.8 L
Power source
Corded electric

Description

📌 SuTai Electric Coffee Maker☕️ [የኤሌክትሪክ ቡና ማፍያ] 🎯ቡናዎን በደቂቃዎች ውስጥ ያዘጋጁ! ☕️ ✅0.8 ሊትር የመያዝ አቅም፦ በአንድ ጊዜ ከ 6 እስከ 10 ለሚሆኑ ስኒዎች የሚበቃ ቡና ያፈላል። ✅800 ዋት ከፍተኛ ጉልበት፦ ውሃውን በደቂቃዎች ውስጥ በማፍላት ጊዜዎን ይቆጥባል። ✅ጠንካራ የብረት (Stainless Steel) አካል፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል እና ለማጽዳት በጣም ቀላል የሆነ። ✅ባለብዙ ጥቅም፦ ቡና ከማፍላት ባለፈ ውሃ ለማፍላት እና ወተት ለማሞቅ ያገለግላል። ✅ተንቀሳቃሽ እጀታ፦ እጀታው የሚነቀል በመሆኑ በቦርሳ ይዞ ለመንቀሳቀስ እና በጠባብ ቦታ ለመቀመጥ ምቹ ነው። 📌ዋጋ፦ 💵 2,100 ብር አዳማ ፖስታ ቤት 🚩ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 ➔ በቀይ መስቀል መግቢያ በኩል 🎯ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን 📌 ክፍለሀገር ለምትኖሩ በፖስታ ቤት (ems) እንልካለን። ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ

Browse more