1/8

8,500 Birr

multifunctional baby walker

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

👑 multifunctional baby walker 👑 ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ 👉 ህፃናት እግራቸው እንዲፍታታ ይረዳል 👉 በባትሪ በሚሰሩ ድምፆችም የልጅዎ አእምሮ ይበልጥ ይነቃቃል 👉 ከ 0 ቅርፅ ወደ ዩ ( u ) ቅርፅ በ መለወጥም ህፃኑ የአጨዋወት ዘዴውን ይቀይራል 👉 በቀላሉ ስለሚተጣጠፍም የትም ቦታ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ 👉 ቦታ ስለማይዝ ያሰኘዎት ጋርማስቀመጥ ይችላሉ 👉 ሲሻዎ ልጅዎንም እዚሁ ላይ እንዲመገብ ማድረግ ይችላሉ 👉 የኋላ መደገፊያው ከፍ ያለ ስለሆነ ለልጅዎ ምቾትን ይሰጣል ፣ከአደጋም ይከላከላል 👉 የወለሉ ቅዝቃዜ ልጅዎን እንዳይጎዳ በሚል መረገጫ ምንጣፍም ታክሎበታል 👉 በምግብ ሰአትም ሆነ በረፍት ወቅት ጎማዎች እንዳይሽከረከሩ ወለሉን ቆንጥጠው የሚይዙ ግራውንድ ብሬክ( ስቶፐር )ተገጥሞለታል 👉 ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ ቀበቶም ተሰፍቶለታል ⏩ዋጋ=8,500 ብር