Skip to content
1/5

9,300 Birr

Moveable and Rotatable Kitchen Storage Rack

Seller

🛍 ነጃሺ SHOP 🛒

🛍 ነጃሺ SHOP 🛒

Description

Moveable and Rotatable Kitchen Storage Rack ♦️ የአትክልትና የፍራፍሬ ማስቀመጫ ሼልፍ ♦️ባለ 5 ደረጃ ሼልፍ ♦️ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀስ ሆኖ ሼልፎቹ 360° ይዞራሉ 👀ዉስጥ ላስቀመጡት ነገር በቂ ንፋስ በመስጠት እንዳይበላሽ የሚረዳ ♦️ከጠንካራ ና ከማይዝግ ብረት የተሰራ ♦️ከአትክልት ዉጭ ሌሎች ነገሮችን ለማስቀመጫ የሚያገለግል 👀በክብና በአራት ማዕዘን ቅርፅ የቀረበ 👀 በነጭ እና በጥቁር ቀለም አማራጭ የቀረበ 💰9300 ብር ነጃሺ online🇪🇹🔤🔤🔤🔤 👇👇👇👇 ለወዳጅ ዘመዶ ያስተዋውቁ የመረጡትን እቃ በውስጥ መስመር ይላኩልን 🚘🚚 አ አ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን ቁ 1 ኮልፌ አጠናተራ እፎይታ ህንፃ ሱቅ ቁጥር 46 ወይም 95 ቁጥር ያገኙናል 🚘🚖✨ክፍለሃገር ላላችሁ ደንበኞቻችን የፈለጉትን ዕቃ በመልዕክት እንልካለን

Browse more