Skip to content
1/2

2,300 Birr

Motorcycle Mobile Phone Holder S096

Location

Addis Ababa

Seller

T€SLA ALL MARKET

T€SLA ALL MARKET

Listing details

Model
S096

Description

🏍️ Motorcycles Mobile Phone Holder (NO. S096) ​በሞተር ወይም በብስክሌት ሲጓዙ ስልክዎን በደህንነት ለመያዝ አስተማማኝ መፍትሄ! ✅ ​ሁለገብ አገልግሎት፦ ለሞተር ብስክሌት፣ ለብስክሌት እና ለኮሎ (Coolo) ሞተሮች ተስማሚ ነው። ✅ ​ጽኑ መያዣ፦ ስልክዎ በከፍተኛ ፍጥነትም ሆነ ወጣ ገባ መንገድ ላይ እንዳይወድቅ አጥብቆ ይይዛል። ✅ ​ቀላል አገጣጠም፦ ያለምንም ተጨማሪ መሳሪያ በቀላሉ የሚገጠም እና የሚፈታ። ✅ ​ኦሪጅናል ጥራት፦ 100% ኦሪጅናል እና ጠንካራ ጥንካሬ ያለው price 💵 : ✅ 2300 ብር #Electronics_እቃዎች ​📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!

Browse more