Skip to content
1/3

1,800 Birr

Car Cup and Phone Holder

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

🔄 Car Cup and Phone Holder 🛡 መኪናዎት ላይ ያለውን አንዱን የኩባያ ማስቀመጪያ በአንድ ጊዜ ወደ ሁለት ኩባያ ማስቀመጫና 360° ወደ ሚዞር የሞባይል ስልክ ማስቀመጫነ ይቀይሩ 🛡ሞባይልዎን ዳሽ ቦርድ እና መስታወት ላይ እየለጠፉና እየወደቀብዎት ከተቸገሩ ይሄ እቃ ግድ ያስፈልግዎታል። 💵💵 1800 ብር💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 ብር ብቻ 🔝 መኪና ማቆሚያ ከተቸገሩ ይደውሉልን እናቀብልዎታለን 💬የመረጡትን ዕቃ በፎቶ ለመላክ 👇 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🗺መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎 ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ፤ ቤተሰብም ይሁኑ።

Browse more