27,000,000 Birr
Gerji, Addis Ababa
መርካቶ ገብያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#አዲስአበባጃክሮስሜታ አከባቢ #የሚሸጥዘመናዊቪላ ቤት ሺያጭ ! ✅ #አካባቢ: ጃክሮስ ሜታ አካባቢ አይነት: ቪላ ቤት ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ዝርዝር: 3 መኝታ ክፍሎች፣ 1 ሳሎን/ዳይኒንግ፣ 2 ኪችን ቤት፣ 1 እሰቶር፣ 1 የልብስ ማጠቢያ ክፍል (laundry) እና 3 መታጠቢያ ቤቶች። 2 ሰርቪስ ቤት ✅ የሰነድ ሁኔታ: የተሟላ ዶክመንት ያለውና በአዲሱ ህግ የተረጋገጠ ነዉ ። ወዲያውኑ ስም ማዞር ይቻላል! 💰 ዋጋ: 27,000,000 ብር ድርድር አለው (2% ኮሚሽን ይከፍላሉ ።) 👉 ጥብቅ ማሳሰቢያ፡ ትክክለኛ ገዢ የሆነ ብቻ ያናግረኝ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡