Skip to content
1/5

3,800 Birr

Mini Electric Sewing Machine SM-202A

Location

Lideta, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ኑ ገበያ

ኑ ገበያ

Listing details

Craft type
Sewing

Description

🧵✨ Mini Electric Sewing Machine – Model SM-202A ✨🧵 ✅ ቀላል እና ተንቀሳቃሽ የስፌት ማሽን ✅ ለጀማሪዎች እና ለቤት ውስጥ ጥገና ተስማሚ ✅ 2 የፍጥነት መቆጣጠሪያ (High & Low Speed) ✅ Dual Thread እና Double Stitch ቴክኖሎጂ ✅ ጠንካራ እና ንጹህ ስፌት ያቀርባል ✅ ለልብስ ጥገና፣ ማስተካከያ እና DIY ፕሮጀክቶች ተስማሚ ✅ ቦቢኖች (Bobbins) እና መርፌ ጋር ይመጣል ✅ ቦታ የማይወስድ ኮምፓክት ዲዛይን ✅ ቀላል አጠቃቀም – Plug & Sew! ✅ ለተለያዩ የጨርቅ አይነቶች ተስማሚ ✅ ለቤት፣ ለተማሪዎች እና ለፈጠራ ስራዎች ምርጥ ምርጫ 🎁 Mini Sewing Machine SM-202A – የራስዎን ስፌት ስራ በቀላሉ ይጀምሩ! 🧵✨ ዋጋ 👉 3800 ብር አድራሻ 👉 ልደታ ፌዛክ የገበያ ማእከል ከ ፍሊንት ሆምስ ህንፃ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ 113 ቁጥር 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ

Browse more