2,300 Birr

T€SLA ALL MARKET
Handy Stitch Handheld Sewing Machine ልብስ ለማሰፋት ወረፋ መጠበቅ ቀረ! በቤቶ ሆነው ልብስዎን በራሱ የሚያስተካክሉበት ድንቅ መሣሪያ! ትናንሽ የልብስ መቅደዶችን ለመጠገን ወይም አዳዲስ ዲዛይኖችን ለመሥራት እጅግ ቀላልና ፈጣን የሆነው ተንቀሳቃሽ ማሽን እነሆ! የዚህ ማሽን ልዩ ጥቅሞች፦ ➣ ተንቀሳቃሽ እና ቀላል (Portable): በጣም ትንሽ እና ቀላል ስለሆነ በማንኛውም ቦታ (ቤት ውስጥ፣ በጉዞ ላይ ወይም ቢሮ) ይዘውት ሊንቀሳቀሱ ይችላሉ። ➣ ሁሉንም አይነት ጨርቅ ይሰፋል፦ ከቀጭን ሐር ጀምሮ እስከ ከባድ ጂንስ ድረስ ያሉ ጨርቆችን በቀላሉ የመስፋት አቅም አለው። ➣ ለመጠቀም እጅግ ቀላል፦ ምንም አይነት የልብስ ስፌት እውቀት ሳይጠይቅ፣ ማንም ሰው በቀላሉ ሊጠቀምበት ይችላል። ➣ በባትሪ የሚሰራ፦ ገመድ አያስቸግርዎትም፤ በባትሪ የሚሰራ በመሆኑ መብራት በሌለበት ቦታም ስራዎን ማከናወን ይችላሉ። ➣ ጊዜ ቆጣቢ፦ መጋረጃዎችን ሳይፈቱ ባሉበት ለመስፋት ወይም የሱሪ ርዝመት ለማስተካከል ለሚፈልጉት ፈጣን መፍትሄ ነው። ዋጋ : ✅ 2300 ብር #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን