550 Birr

HaHu Gebeya
ለልጆችዋ አሪፍ ስጦታ 🎯 LCD Writing Tablet ለልጅዎ 🖌Lcd writing tablet🖌 (8.5inch) 🔰ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት LCD WRITING TAB 🔰ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን 🔰የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ 🔰ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት 🔰ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዬ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ 🔰ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው። ዋጋ፦ 💰🏷 550 ብር አድራሻ 👉 ልደታ ቤ/ክ ፊት ለ ፊት ከ ባልቻ ሆስፒታል ጎን አህመድ የ ገበያ ማእከል 1 ፎቅ ቁጥር 122 ደርጃውን አንደወጡ በግራ በኩል !!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️ውድ ደንበኞቻችን ሱቃችን ሲመጡ ትክክለኛ የኛ ሱቅ ✅122 ቁጥር መሆኑን እና የራሳችን ሎጎ መኖሩን ያረጋግጡ እናመሰግናለን