950 Birr
LCD writing tablet 8.5 inch
Seller

Merry online store 🛒
Listing details
- Screen size
- 8.5 inch
Description
⬇️⬇️በ950 ለሚወዱት ልጅዎ ስጦታ 🎁 🖌Lcd writing tablet🖌 (8.5 inch) 👉ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት LCD WRITING TAB 👉ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን 👉የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ 👉ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት 📌ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዬ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ 👉ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው። 💦 ዋጋ 👉 950 ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ




















