1,200 Birr
kids and babies nail traimer
Seller
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Description
⏭ kids and babies nail traimer ⚡️የልጅዎን ጥፍር በምቾት እና አስተማማኝ ሁኔታ የሚቆርጡበት ዘመናዊ እቃ ⚡️በልጅዎ እድሜ መጠን የሚቀያየሩ 5 ⚡️ ባለ ከለር እና አንድ ባለ ዘንግ መቁረጫዎች አሉት ⚡️በጨለማ ሰአትም ለመጠቀም ያመችዎት ዘንድ ላይትም ተገጥሞለታል ⚡️4 አይነት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ተበጅ ለታል 👉በባትሪ የሚሰራ የትኛውን ለየትኛው እድሜ መጠቀም እንዳለብዎ ካርቶኑ ላይ የተፃፈውን ያስተውሉ 👉ዋጋ=1200 ብር ⚡️ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 👉ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 👉ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👉In box - @minagebeya2 👉👉delivery free
