1,800 Birr
Addis Ababa
♻️(Wall-Mounted Liquid Soap/Shampoo Dispenser)♻️ ⚡Brand -(KAMAL) 🔝ይህን ውብ እና ጥራት ያለው የፈሳሽ ሳሙና እና ሻምፑ ማከፋፈያ (Dispenser) ይጠቀሙ። ✅ ግድግዳ ላይ የሚገጠም እና ቦታ የማይይዝ ✅ ሳሙና እንዳይባክን የሚቆጣጠር ✅ ለቤት፣ ለሆቴል እና ለቢሮ ምቹ የሆነ ✅ ለመጠቀም እጅግ ቀላል 🚩 በግድግዳ ላይ የሚገጠም ሲሆን መታጠቢያ ቤትዎን ወይም ማዕድ ቤትዎን ውብ እና ንጹህ አድርጎ ያቆያል። 🚩 ሳሙናው ወይም ሻምፑው ምን ያህል እንደቀረ በቀላሉ በዕይታ ለመቆጣጠር ያስችላል 🚩ቀላል አጠቃቀም (Easy Push Button): ቁልፉን በመጫን ብቻ ልክ የሚያስፈልገውን ያህል ፈሳሽ ሳሙና ማግኘት ይቻላል፤ ብክነትንም ያስቀራል 🚩ሁለገብ አገልግሎት (Multi-Purpose): ለእጅ ሳሙና፣ ለሻምፑ፣ ለሰውነት መታጠቢያ ጄል (Shower Gel) እና ለዕቃ ማጠቢያ ፈሳሽ አገልግሎት ላይ ይውላል። ቦታ ቆጣቢ (Space Saving): በጠረጴዛ ወይም በመታጠቢያ ገንዳ ዙሪያ የሚባክንን ቦታ ይቀንሳል ዋጋ፦ 💵 1800 ብር 🚕 ከ100-200 ብር ብቻ ከፍለው ካሉበት ቦታ እናደርሳለን 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ 🌟የቲክቶክ ገፃችን⤵️