15,000 Birr
Addis Ababa
አዲስ እና ጥራት ያለው ዘመናዊ ፕሮጀክተር በቅናሽ! *HY300PRO Full HD Smart Projector Description በጣም ዘመናዊ እና እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነው የ Samsung The Freestyle Portable Projector ለሽያጭ ቀርቧል። ቤትዎ ውስጥ የፈለጉትን ቦታ (ግድግዳ ወይም ጣሪያ) ወደ ሲኒማ መቀየር ይችላሉ! Key Features / ዋና ዋና ጥቅሞች: • Portable & Compact: በጣም ቀለል ያለ እና በማንኛውም ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ምቹ። • Auto Setup: በራሱ ጊዜ ምስሉን የሚያስተካክል (Auto Keystone, Auto Focus, Auto Leveling)፤ ምንም አይነት ጭንቀት አይፈጥርም። • Full HD Quality: እስከ 100 ኢንች የሚደርስ ጥራት ያለው (1080p) ምስል ያሳያል። • Smart TV Features: እንደ Netflix, YouTube እና ሌሎች ተወዳጅ አፖች በቀጥታ መጠቀም ይቻላል። • 360° Sound: በጣም ግሩም የሆነ ድምፅ አለው፤ በየትኛውም አቅጣጫ ሆነው በግልጽ መስማት ይችላሉ። • Flexible: 180 ዲግሪ መዞር ስለሚችል ግድግዳ ላይም ሆነ ጣሪያ ላይ በቀላሉ መመልከት ያስችላል። Price:15000