Skip to content
1/5

2,500 Birr

Household Vacuum Sealer

Location

Lideta, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ኑ ገበያ

ኑ ገበያ

Description

📦 Household Vacuum Sealer – ምግብዎን ትኩስ ያቆዩ! ✅ ምግብን ለረጅም ጊዜ ትኩስ ያቆያል ✅ Dry & Moist Foods ሁለቱንም ይዘጋል ✅ አየርን በሙሉ በማስወገድ Airtight Seal ያደርጋል ✅ አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን ቀላል አጠቃቀም ✅ የምግብ ጥራትና ጣዕም እንዳይቀንስ ይረዳል ✅ ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ስጋ፣ ዓሳ፣ ቡና እና ሌሎች ምግቦችን ለማስቀመጥ ተስማሚ ✅ በፍሪዘር ውስጥ የሚፈጠር Freezer Burn ይቀንሳል ✅ ቦታ የማይወስድ Compact Design ✅ ለቤት፣ ለሬስቶራንት እና ለትንሽ ቢዝነሶች ተስማሚ ✅ ዘመናዊ ጥቁር ዲዛይን 🎯 Save Food • Save Money • Reduce Waste 📞 አሁኑኑ ይዘዙ! ምግብዎን ትኩስ እና ደህንነቱን በጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጡ! 🛒✨ ዋጋ 👉2500 ብር 🚚 ይዘዙን ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለን አድራሻ 👉 ልደታ ፌዛክ የገበያ ማእከል ከ ፍሊንት ሆምስ ህንፃ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ 113 ቁጥር 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ

Browse more