9,000 Birr
High End X-Shaped Folding Drying Rack
Location
Megenagna, Addis Ababa
Seller

ምርጥ ዕቃ
Description
📣 High End X-Shaped Folding Drying Rack ✔️ ቦታ ቆጣቢ እና ተጣጣፊ የልብስ ማስጪያ ✔️ ከማይዝግ ብረት የተሰራ ✔️ እስከ 60ኪሎ የሚሸከም ✔️ በተለይ አንሶላና ኮንፎርት ልብሶችን ለማድረግ የሚመች ✔️ ቁመቱ 1.30 ሜትርና ወደ ጎን እስከ 2 ሜትር ድረስ የሚለጠጥ ✔️ በቀላሉ የሚዘረጋና አጣጥፈው ለማስቀመጥ ቦታ የማይፈጅ ✔️ በተለይ ኮንዶሚኒየምና አፖርታማ ቤት ውስጥ ለምትኖሩ ግዴታ ሊኖራችሁ የሚገባ ምርጥ ዕቃ 💵💵9000 ብር 💵💵 🚚A.A Delivery 👉 200 -300 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌 ብዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ አናደርጋለን፣እንልካለን። የፈለጉትን ዕቃ በፎቶ አድርገው በዚህ 👇 👇👇👇 👉 ተጭነው ያናግሩን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ ✨ ስራችንን ከወደዱት ⭐️ በመስጠት ቡና ጋብዙን! ✨ If you love our work, buy us a coffee with ⭐️!




















