5,000 Birr
Addis Ababa
Haino Teko HN-110 Wireless Neckband 🎧 አንድ ጊዜ ቻርጅ አድርገው ለቀናት የሚጠቀሙበት፣ እጅግ ጥራት ካለው የድምፅ ማጉያ ጋር የተሰራ ዘመናዊ የጆሮ ማዳመጫ! ልዩ መለያዎቹ፦ 🔋 110 ሰዓታት ሙሉ አጠቃቀም፦ አስገራሚ የባትሪ ዕድሜ ያለምንም ስጋት ለረጅም ጊዜ ያገለግላል። 💾 TF Card (Memory Card) Support፦ ስልክዎ ሳይገናኝ እንኳ የፈለጉትን ሙዚቃ ወይም ትምህርት በካርድ ብቻ ማዳመጥ ያስችላል። 🔊 Bass Music & Super Clear Mic፦ ጥልቅ የሆነ የባስ ድምፅ ጥራት እና ጥሪዎችን በግልፅ የሚያስተላልፍ ማይክሮፎን አለው። 📶 Bluetooth V5.3፦ ፈጣን እና አስተማማኝ ግንኙነት (ከ10-20 ሜትር ርቀት ይሰራል)። 📥 አሁኑኑ ይዘዙ! ለመግዛት ወይም ዋጋ ለመጠየቅ Inbox ያድርጉልን። ዋጋ:-5000 🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን