12,000 Birr
Addis Ababa

shop shop
🔥 Haino Teko FG-7 5G Smartwatch 🔥 ለቪዲዮ፣ ለሶሻል ሚዲያ እና ለተለያዩ አፕሊኬሽኖች የሚሆን አዲስና ዘመናዊ አንድሮይድ ስማርት ዋች! ✨ ዋና ዋና መግለጫዎች እና ጥቅሞች፡ 5G/Android ሰፖርት፡ ፈጣን ኢንተርኔት እና የተሟላ የአንድሮይድ ሲስተም ያለው ሲም ካርድ የሚቀበል (SIM Card Slot): በቀጥታ ሲም ካርድ በማስገባት ስልክ መደወልና ኢንተርኔት መጠቀም ያስችላል የሚሽከረከር ካሜራ (Rotating Camera): ለማንኛውም አቅጣጫ የሚሽከረከር ጥራት ያለው ካሜራ ያለው Play Store ሰፖርት፡ ማንኛውንም አፕሊኬሽን (TikTok, Facebook, YouTube, Telegram, WhatsApp, ChatGPT እና ሌሎችም) በቀጥታ ማውረድ የሚያስችል GPS & Wi-Fi Connection: የቦታ መገኛ (GPS) እና የዋይፋይ ማገናኛ ያለው ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች፡ Instagram, X (Twitter), Messenger, Zalo እና LINE አፕሊኬሽኖችን በቀላሉ የመጠቀም እድል 💵 ዋጋ፦ 12000 ብር 📍 አድራሻ፦ ወደ ክልል ከተሞች 📦 📞 ለማዘዝ በስልክ መስመራችን ይደውሉልን፦