Skip to content
1/3

6,500 Birr

Haino Teko Germany GT5 PRO SMART WATCH

Location

Addis Ababa

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Listing details

Movement
Smart

Description

⏰ Haino Teko Germany GT5 PRO SMART WATCH ✔️ የታዋቂው የጀርመን ብራንድ የሆነ ስማርት ሰዓት ✔️ በቻርጅ የሚሰራ ✔️ከሰዓትነት በዘለለ ከሚሰጣቸው በርካታ ጥቅሞች በከፊል ለመግለፅ ያክል፦ 👀 የደም ግፊትን ይለካል 👀 የደም ውስጥ ኦክስጂን መጠንን ይለካል 👀 የልብ ምትን ይለካል 👀 ስልክ ይደውሉበታል፣ያናግሩበታል፣ SMS ያነቡበታል ይፅፉበታል፣ ሙዚቃ ያጫውቱበታል፣ ምን ያክል በእግራችን እንደተጓዝን ይለካል እንዲሁም ምን ያክል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይነግረናል... ሌላም ሌላም ✔️ ሶስት ተቀያሪ ማሰሪያዎች ያሉት ✔️ በAMOLED የተሰራ በብርሃንና በጨረማ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ስክሪን የተገጠመለት ✔️It is not Medical Equipment ✔️ የራሱ አፕ ያለው 📌 በጥቁርና በሲሊቨር ቀለም አማራጭ 💵💵 6500 ብር💵💵 ውስን ፍሬ ነው ያለን

Browse more